10:09
Aug 15, 2021
0
0
'3 ኩባያ የበሰለ ሽንኩርት (5 ኩባያ ያልበሰለ ሽንኩርት ከሆን 3 cups cooked onion (5 cups if you are using uncooked onion) here is the link how I cook my onion. https://youtu.be/aDuzi8cOeA4 3 ኩባያ የተፈጨ የበሬ ስጋ / 3 cups ground beef 1 የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል 1tbs minced garlic and ginger 1/2 ኩባያ ዘይት / 1/2 cup oil 1 የሻይ ማንኪያ ጨው/ 1 tsp salt 4- 5 የሾርባ ማንኪያ በርበሬ / 4-5 tbs BERBERE 1 የሻይ ማንኪያ ኮረሪማ/ 1tsp KORERIMA (cardamom) 5 የተቀቀለ እንቁላል/ 5 boiled eggs. 2 የሾርባ ማንኪያ ቅቤ / የቅቤ አነጣጠር ሊንክ አስቀምጣለሁ 2 tbs KIBE (Ethiopian clarified butter) here is the link how to clarify Ethiopian Butter https://youtu.be/UAI2X4dFryg'See also:
comments