06:49
Oct 13, 2021
-1
0
'Facebook https://www.facebook.com/kiyalove20/ Instagram https://www.instagram.com/lovekiya4/ እንኳን ወደዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ ሰላም ጤና ይስጥልኝ፤ እንኳን ወደቻናሌ በሰላም መጣችሁ። አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰቡን ይቀላቀሉ፤ ለሁላችሁም ለጊዜያችሁ በጣም አመሰግናለሁ። በዚህ ቻናል የተለያዩ የኢቲዮጲያን ምግቦች፣ ኬኮች እና ሌሎች በእራሳችን ልንሰራቸዉ የምንችላቸዉ ነገሮች ታገኛላችሁ። የቻናሉ አላማ ካሰብንበትና ጊዜ ከሰጠነዉ ማንኛዉንም ነገር ማድረግ እንደምንችል መልእክት ለማስተላለፍ ነዉ። ለምትሰጡኝ አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ። ለምትጠይቁኝ ጥያቄዎች በተቻለኝ መጠን ለመመለስ እሞክራለሁ ለጥያቄአችሁ መልስ ሳልሰጥ ከቀረሁ በጣም ጊዜ በማጣቴ ምክንያት እደሆነ ተረዱልኝ አዳዲስ ቪዲዮዎችን ሰኞ እና ሀሙስ አቀርባለሁ ሰላም ቆዩ። አመሰግናለዉ። Welcome to my channel I love trying new things, being creative and challenge myself as the same time enjoying what I do. As a matter of fact my channel is a medium to reflect my abilities and talent with my subscribers. you can find lots of different kinds of videos like Ethiopian foods, DIY, cakes and so on. Please be a part of my family by subscribing to my channel. Thank you'
Tags: Food , how to make oatmeal , kiya tube , How to make oatmeal porridge
See also:
comments