'Ethiopian food how to make kale powder የጎመን ዱቄት አሰራር ለአይብ'

10:00 Oct 6, 2021
'ጎመኑን በምጣድ በመጥበሻ ላይ ቅጠሉን ማድረቅ በመፍጫ መፍጨትና መንፋት  ከ አይብ ከጨው ኮረሬማ ትንሽ አብሽ ትንሽ ሜጤሜጣ ጋር ማሸት  ቅቤ መጨመር  ለገበታ ማቅረብ' 

Tags: Food

See also:

comments