'Ethiopian food/ how to make pastini/የፓስቲኒ አሰራር።'

'Ethiopian food/ how to make pastini/የፓስቲኒ አሰራር።'
09:57 Sep 26, 2021
'ለመስራት የሚያስፈልጉን:-  5 ኩባያ የፍርኖ ዱቄት እና ተጨማሪ 5 የሾርባ ማንኪያ እቃ ላይ ነስንሰን የምናሽበት ዱቄት   2 1/2 ኩባያ ዉሀ 1 የሾርባ ማንኪያ ስኳር  2 የሻይ ማንኪያ እርሾ 1 የሻይ ማንኪያ ጨው 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት 1 የሾርባ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ' 

Tags: how to make bread , how to make cake , how to make samosa

See also:

comments

Characters