'ethiopian food/ How to make raw Kitfo/የጥሬ ክትፎ አሰራር።'

'ethiopian food/ How to make raw Kitfo/የጥሬ ክትፎ አሰራር።'
05:34 Aug 6, 2021
'This video shows how to make Ethiopian raw Kitfo at home. I used the following items, Meat (Beef) home made butter, cardamon, chili powder and a little bit of salt. as always please subscribe to my channel. Thanks for watching,  ወደዚህ ቻናል እንኳን ደህና መጣችሁ።  ይህ ቪዲዮ የሚያሳየዉ የጥሬ ክትፎ አሰራር ሲሆን ያ ማለት ግን በአገራችን የምናዉቀዉን የጉራጌ ክትፎ አሰራር ማለት አደለም የጉራጌ ክትፎ ከዚህ ለየት ከሚያደርገዉ አንዱ በእጅ አይታሽም ለኔ ግን በእጅ ማሸቱ ቅመሙ በደንብ ከስጋዉ ጋር ሲዋሀድ ጣእሙ ልዩ ሆኖ ስላገኘሁት ነዉ ስለዚህ ዋናዉን ያገራችንን የጉራጌ ክትፎ መስራት አንችልም ብለን በክትፎ አምሮት ከምንሞት አሰራሩ ባይመሳሰልም በጣእም ግን አንድ ስለሆነ በቻልነዉ መንገድ ሰርተን ብንበላ በሚል ነዉ ይህ ቪዲዮ ያቀረብኩት። ስለዚህ ከጉራጌ ክትፎ ጋር  በታነፃፅሩት ደስ ይለኛል። ለምትሰጡኝ ማንኛዉም አስተያየት ከልብ አመሰግናለዉ።' 

Tags: diy , How to make , Ethiopian food , ethiopian cuisine , HOW TO MAKE KITFO , how to make injera

See also:

comments

Characters